የግርጌ ማስታወሻ
b በሰኔ 2000 ንቁ! መጽሔት ላይ “ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች . . . የልጅ አባት መሆን—የወንድነት መለኪያ ነውን?” የሚለውን ርዕስ ተመልከቱ። ሳያገቡ የልጅ እናት መሆን በወጣት ሴቶች ላይ ምን ችግር እንደሚያስከትል ለማወቅ በሐምሌ 22, 1985 ንቁ! (እንግሊዝኛ) መጽሔት ላይ “ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች . . . ሳያገቡ የልጅ እናት መሆን—በእኔም ላይ ሊደርስ ይችላልን?” የሚለውን ርዕስ ተመልከቱ።