የግርጌ ማስታወሻ
d የሙሴ ሕግ አንዲትን ድንግል በጾታ ያስነወረ ወንድ ሚስት አድርጎ ሊወስዳት እንደሚገባ ይናገራል። (ዘዳግም 22:28, 29) ይሁን እንጂ የልጅቷ አባት ላይፈቅድ ስለሚችል የግድ ይጋባሉ ማለት አልነበረም። (ዘጸአት 22:16, 17) ምንም እንኳን ዛሬ ክርስቲያኖች በዚህ ሕግ ሥር ባይሆኑም ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት መፈጸም ምን ያክል ከባድ ኃጢአት እንደሆነ ያስገነዝባል።—በኅዳር 15, 1989 መጠበቂያ ግንብ (እንግሊዝኛ) “የአንባብያን ጥያቄዎች” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።