የግርጌ ማስታወሻ
a “መልቲፕል ኬሚካል ሴንሲቲቪቲ” የሚለውን መጠሪያ የተጠቀምነው በስፋት የሚሠራበት በመሆኑ ነው። ይሁን እንጂ “ኢንቫይሮመንታል ኢልነስ (አካባቢያዊ በሽታ)” እና “ኬሚካል ሃይፐርሴንሲቲቪቲ ሲንድሮም (በኬሚካል በቀላሉ መጠቃት የሚያስከትለው ድምረህመም)” የሚሉትን ጨምሮ ሌሎች ብዙ መጠሪያዎች አሉ። እዚህ ላይ የገባው “ሴንሲቲቪቲ” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል አብዛኞቹን ሰዎች ምንም በማይጎዳ የኬሚካል መጠን በቀላሉ መጎዳትን የሚያመለክት ነው።