የግርጌ ማስታወሻ
a ንቁ! የሕክምና መጽሔት አይደለም፤ በመሆኑም ስለ ኤም ሲ ኤስ የሚያትቱት እነዚህ ርዕሶች የወጡት የትኛውንም የሕክምና አመለካከት ለማራመድ አይደለም። ከዚህ ይልቅ በቅርቡ የተደረሰባቸውን ግኝቶችና አንዳንድ ዶክተሮችና ሕሙማን በሽታውን ለመቋቋም የሚረዳ ሆኖ ያገኙትን ነገር የሚያትቱ ናቸው። የንቁ! መጽሔት የኤም ሲ ኤስን መንስኤ፣ የበሽታውን ባሕርይ ወይም ለበሽታው ተጠቂዎች የሚሰጡትን ወይም በሽተኞቹ የሚጠቀሙባቸውን በርካታ ሕክምናዎችና ፕሮግራሞች በተመለከተ በሐኪሞች መካከል ዓለም አቀፋዊ ስምምነት እንደሌለ ያምናል።