የግርጌ ማስታወሻ a ፓራሹት አድርጎ ከሕንፃዎች፣ ከድልድዮች ወይም ከቋጥኞች ላይ መዝለልን የሚጠይቀው ይህ ስፖርት በጣም አደገኛ ከመሆኑ የተነሳ በዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ፓርክ አገልግሎት ታግዷል።