የግርጌ ማስታወሻ
b ከዦ ሥርወ መንግሥት በፊት ገዥ ሆኖ ያስተዳድር እንደነበረ በአፈ ታሪክ የሚነገርለት ቢጫው ንጉሠ ነገሥት ከ2697 እስከ 2595 ከዘአበ እንደገዛ ይገመታል። ይሁን እንጂ ብዙ ምሁራን ከ1100 እስከ 250 ከዘአበ እንደቆየ የሚገመተው የዦ ሥርወ መንግሥት እስካከተመበት ጊዜ ድረስ ኔይ ጂንግ በጽሑፍ እንዳልሠፈረ ያምናሉ።