የግርጌ ማስታወሻ c ይሁን እንጂ ሁለቱም ወገኖች ትዳራቸውን አፍርሰው ሌላ ለማግባት የሚያስችላቸው ብቸኛ ቅዱስ ጽሑፋዊ መሠረት ምንዝር እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።—ማቴዎስ 19:9