የግርጌ ማስታወሻ
a ቫይኪንጎች ከስካንዲኔቪያ ውጪ ባሉት አገሮች ብዙውን ጊዜ አረማውያን፣ ዴንማርካውያን፣ ኖርዝሜን ወይም ኖርስሜን በሚሉት መጠሪያዎች ይታወቃሉ። አብዛኞቹ ዘመናዊ ታሪክ ጸሐፊዎች በቫይኪንግ ዘመን የነበሩትን ሁሉንም ስካንዲኔቪያውያን “ቫይኪንግ” በሚለው ቃል የሚጠሯቸው በመሆኑ እኛም በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ይህንኑ መጠሪያ መጠቀም መርጠናል። “ቫይኪንግ” የሚለው ስያሜ ከየት እንደመጣ አይታወቅም።