የግርጌ ማስታወሻ
a በአንዳንድ ከበድ ያሉ ሁኔታዎች ባልና ሚስት ለመለያየት የሚያደርሳቸው በቂ ምክንያት ሊኖር ይችላል። (1 ቆሮንቶስ 7:10, 11) በተጨማሪም መጽሐፍ ቅዱስ በዝሙት ምክንያት መፋታት እንደሚቻል ይገልጻል። (ማቴዎስ 19:9) ዝሙት የፈጸመውን የትዳር ጓደኛ መፍታትም ሆነ አለመፍታት የግል ውሳኔ ነው። ሌሎች ሰዎች ተበዳዩ ወገን በሚያደርገው ውሳኔ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ማሳደር የለባቸውም።—ኒው ዮርክ በሚገኘው የመጠበቂያ ግንብ መጽሐፍ ቅዱስና ትራክት ማኅበር የታተመውን ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ከገጽ 158-61 ተመልከት።