የግርጌ ማስታወሻ
a “ኤል ኒኞ” እና “ላ ኒንኛ” በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በሚከሰት የሙቀት መጠን ለውጥ ሳቢያ ለሚፈጠር የአየር ጠባይ ክስተት የተሰጡ ስያሜዎች ናቸው። እባክህ በግንቦት 2000 ንቁ! ላይ የወጣውን “ኤል ኒኞ ምንድን ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።