የግርጌ ማስታወሻ a ዘ ወርልድ ቡክ ኢንሳይክሎፔዲያ እንደሚለው ከሆነ ጌለን ጉበት በሰውነት ውስጥ የተፈጨውን ምግብ ወደ ደም ከቀየረው በኋላ ደሙ ወደ ተቀረው የሰውነት ክፍል ይሰራጫል ብሎ ያስብ ነበር።