የግርጌ ማስታወሻ
b ኤ አይ ኤም አንድ የአሜሪካ ሕንዳዊ በ1968 ያቋቋመው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ነው። ኤ አይ ኤም አብዛኛውን ጊዜ፣ ከውጭ ሲታይ የአገሪቱን ሕንዶች ደህንነት የሚያስጠብቅ የሚመስለውን በ1824 የተቋቋመውን ቢ አይ ኤ የተባለውን መንግሥታዊ ድርጅት ያወግዛል። አብዛኛውን ጊዜ ቢ አይ ኤ ለሕንዳውያን በተከለሉት ቦታዎች ላይ የሚገኙ ማዕድን፣ ውኃ እና ሌሎች አንጡራ ሀብቶችን ሕንዳውያን ላልሆኑ ሰዎች በሊዝ ይሰጣል።—ዎርልድ ቡክ ኢንሳይክሎፔዲያ