የግርጌ ማስታወሻ
a አንዳንዶች እንደሚገምቱት በበሽታው የሚሠቃዩ በርካታ ሰዎች ሲወለዱም በአንጎላቸው ውስጥ የኬሚካል መዛባት የነበረባቸው ሲሆን ሌሎች ደግሞ ጤነኞች ሆነው ይወለዱና በሕይወታቸው ውስጥ የሚገጥማቸው አንድ ዓይነት መጥፎ ክስተት በአንጎላቸው ውስጥ የኬሚካል መዛባት በመፍጠር ለመንፈስ ጭንቀት የበለጠ የተጋለጡ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል።