የግርጌ ማስታወሻ b አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ተስፋዎች እንዲነግርህ የምትፈልግ ከሆነ አቅራቢያህ ከሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤ ጋር ተገናኝ ወይም ለዚህ መጽሔት አዘጋጂዎች ጻፍ።