የግርጌ ማስታወሻ a በአንደኛው መቶ ዘመን እነዚህ ተግባራት በሮም የተለመዱ ስለነበሩ ጳውሎስ ስለ ‘ፈንጠዝያና ስካር’ ያቀረበው ሐሳብ በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት የሚደረጉትንም ሳይጨምር አይቀርም።