የግርጌ ማስታወሻ b ይህ ምክር ያተኮረው በወጣቶች ላይ ቢሆንም እንኳ እንደ መበለትነት ባሉ ሕይወትን በሚለውጡ ሁኔታዎች ምክንያት ከሌሎች ጋር አብረው መኖር ለጀመሩ ትልልቅ ሰዎችም ይሠራል።