የግርጌ ማስታወሻ
a መጽሐፍ ቅዱስ ‘በታላቁ ሁሉን በሚገዛ አምላክ ታላቅ ቀን ስለሚሆነው ጦር’ ማለትም ስለ “አርማጌዶን” ይናገራል። ይህ የሚያመለክተው የሰዎችን ጦርነት ሳይሆን አምላክ ክፉዎችን መርጦ የሚያጠፋበትን ጦርነት ነው። በዚህ ምክንያት በዘመናችን የሚካሄዱት ሰብዓዊ ግጭቶች ትክክል ናቸው ወይም አምላክ ይደግፋቸዋል ብሎ ለመናገር አርማጌዶን እንደ ማስረጃ ሆኖ ሊቀርብ አይችልም።—ራእይ 16:14, 16፤ 21:8