የግርጌ ማስታወሻ
a በመጀመሪያው መቶ ዘመን በትላልቅ የሮማውያን ግብዣዎች ላይ ቁንጣን እስኪይዝ መብላት በጣም የተለመደ ነገር ነበር። በዚህም ምክንያት ክርስቲያኖች ምግብም ሆነ ማንኛውም ተመሳሳይ ነገር ባሪያ እንዲያደርጋቸው እንዳይፈቅዱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።—ሮሜ 6:16፤ 1 ቆሮንቶስ 6:12, 13፤ ቲቶ 2:3