የግርጌ ማስታወሻ a ጳውሎስ እዚህ ላይ የተናገረው ተፈጥሯዊ ስለሆነው ወሲባዊ ፍላጎት ማለትም አንድ ሰው ለትዳር ጓደኛው ስለሚኖረው ተፈጥሯዊ የጾታ ስሜት አይደለም።