የግርጌ ማስታወሻ b አንዲት ተመራማሪ እንደተናገሩት ብሩህ አዕምሮ ያላቸው ወጣቶች አብዛኛውን ጊዜ እንደሚሾፍባቸው ጥናቶች ያሳያሉ። በዚህም ምክንያት አንዳንድ ወጣቶች ችሎታቸውን ለመደበቅ ይሞክራሉ።