የግርጌ ማስታወሻ
b ኮስሜቲክ ሰርጀሪ የሚባለው ጤናማ የሆኑ የሰውነት ክፍሎችን የበለጠ ለማሳመር ተብሎ የሚደረግ ሕክምና ነው። ሪኮንስትራክቲቭ ሰርጀሪ ደግሞ በአደጋ ወይም በበሽታ ምክንያት የተበላሹ የሰውነት አካላትን አሊያም አንድ ሰው ሲወለድ ጀምሮ ያለበትን ችግር ለማስተካከል ተብሎ የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ነው። ሁለቱም የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ዘርፎች ናቸው።