የግርጌ ማስታወሻ
a የንግድ ምልክት የሌላቸው መድኃኒቶች በሌሎች የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች የተፈበረኩ መድኃኒቶችን በማስመሰል የሚሠሩ ናቸው። የዓለም የንግድ ድርጅት አባል የሆኑ አገሮች ድንገተኛና አጣዳፊ ሁኔታዎች በሚያጋጥሙበት ጊዜ የመድኃኒቶችን የባለቤትነት መብት ያለማክበር ህጋዊ ፈቃድ አላቸው።