የግርጌ ማስታወሻ
a የአየር ግፊት መኖሩን ለማወቅ ቀላል የሆነ ሙከራ ማካሄድ ይቻላል። አንድ ባዶ የፕላስቲክ ጠርሙስ ወደ አንድ ተራራ ጫፍ ወስደህ በአየር ከሞላኸው በኋላ ጥርቅም አድርገህ ብትከድነው ከተራራው ስትወርድ ጠርሙሱ ምን ይሆናል? ጭርምትምቱ ይወጣል። ከውጪ ያለው አየር የሚፈጥረው ግፊት ጠርሙሱ ውስጥ ያለው አየር ከሚፈጥረው ግፊት እንደሚበልጥ ከዚህ ማየት ይቻላል።