የግርጌ ማስታወሻ b በጄፈሪና በፍሬዳ የቀብር ንግግር ላይ 1,300 ጓደኞቻቸው ተገኝተው ነበር። ይህም የጄፈሪ ሚስትና የፍሬዳ እህት የሆነችውን አቢጌይልን በእጅጉ አጽናንቷታል።