የግርጌ ማስታወሻ a ማሳቹሴትስ ቤይ የእንግሊዝ የፕሮቴስታንት ተሃድሶ አራማጆች በ1628 ያቋቋሙት ግዛት ሲሆን በኒው ኢንግላንድ ከተቆረቆሩት የመጀመሪያ ግዛቶች ሁሉ ሰፊና በጣም ስኬታማ ግዛት ነው።