የግርጌ ማስታወሻ a ሙዝ በተፈጥሮ ሂደት በሚበስልበት ጊዜ የመብሰል ሂደቱን የሚያፋጥነውን ይህን ጋዝ ስለሚያመነጭ ጥቂት የበሰሉ ሙዞችን በመሃል በመሃሉ በማስቀመጥ አረንጓዴ የሆኑትን ሙዞች ማብሰል ይቻላል።