የግርጌ ማስታወሻ
a የስኳር በሽታ ከሚያስከትላቸው አካላዊ ቀውሶች መካከል የልብ በሽታ፣ በአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ፣ የኩላሊት መታወክ፣ የደም ቧንቧዎች በሽታና የነርቭ መጎዳት ይገኙበታል። ደም በበቂ ሁኔታ ወደ እግር መድረስ ሲያቅተው ቁስል ይፈጠርና እስከመቆረጥ ሊያደርስ ይችላል። በተጨማሪም ለትላልቅ ሰዎች መታወር ዋነኛው ምክንያት የስኳር በሽታ ነው።