የግርጌ ማስታወሻ b ንቁ! ለየትኛውም ዓይነት ሕክምና አይወግንም። የስኳር በሽታ እንዳለባቸው የሚጠራጠሩ ሁሉ ይህን በሽታ በመከላከልና በማከም ረገድ በቂ ልምድ ያለው ሐኪም ማማከር ይኖርባቸዋል።