የግርጌ ማስታወሻ
d በዚህ ረገድ አጫሾች ራሳቸውን ለበለጠ አደጋ ያጋልጣሉ። ምክንያቱም የማጨስ ልማድ በልብና በደም ዝውውር ላይ ጉዳት የሚያደርስ ከመሆኑም በላይ የደም ሥሮችን ያጠባል። አንድ የማመሳከሪያ ጽሑፍ በስኳር በሽታ ምክንያት የአካል ክፍላቸውን ከተቆረጡ ሰዎች መካከል 95 በመቶ የሚሆኑት አጫሾች ናቸው ይላል።