የግርጌ ማስታወሻ
f የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሁሉ የስኳር በሽተኛ መሆናቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ ምንጊዜም ሊለያቸው እንደማይገባ የሕክምና ሊቃውንት ይመክራሉ። ችግር በሚያጋጥምበት ጊዜ ይህ መታወቂያ ሕይወታቸውን ሊያተርፍላቸው ይችላል። ለምሳሌ የስኳር መጠን በጣም ዝቅ በማለቱ ምክንያት የሚደርሰው ችግር ሌላ ዓይነት የጤና ችግር፣ አልፎ ተርፎም የስካር ምልክት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።