የግርጌ ማስታወሻ
a አራት መደብ ከሒሳብ ዘርፎች በሙሉ እጅግ ጥንታዊ የሆነ የሒሳብ ክፍል ነው። በሺህ የሚቆጠሩ ዓመታት ያስቆጠረ ከመሆኑም በላይ የጥንት ባቢሎናውያን፣ ቻይናውያንና ግብጻውያን ይገለገሉበት ነበር። አራት መደብ በዙሪያችን ያለውን ገሐድ ዓለም ለመቁጠርና ለመለካት በየቀኑ የምንጠቀምበት መሠረታዊ መሣሪያ ነው።