የግርጌ ማስታወሻ
a “አንቲባዮቲክ” በቃሉ ተራ አጠቃቀም ባክቴሪያዎችን የሚዋጋ መድኃኒት ማለት ነው። “አንቲማይክሮቢያል” ይበልጥ ሰፋ ያለ ትርጉም ያለው ሲሆን ቫይረሶችም ሆኑ ባክቴሪያዎች አሊያም ፈንገሶች ወይም ጥቃቅን ጥገኛ ነፍሳት፣ ማናቸውንም በሽታ አማጭ ተሕዋሳትን የሚዋጉ መድኃኒቶችን በሙሉ ያመለክታል።