የግርጌ ማስታወሻ a የኖኅ አያት የነበረው ማቱሳላ 969 ዓመት የኖረ ሲሆን ይህም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተመዘገቡት ዕድሜዎች ሁሉ ረጅሙ ነው።—ዘፍጥረት 5:27፤ ሉቃስ 3:36, 37