የግርጌ ማስታወሻ
b ሁለት ዓይነት የኢንፍላማቶሪ ባወል ዲዚዝ ችግሮች አሉ። ክሮንስ ዲዚዝ እና አልሰረቲቭ ከላይተስ ይባላሉ። አንድ ሰው በእነዚህ ከባድ የበሽታ ዓይነቶች የሚጠቃ ከሆነ የተወሰነ የአንጀት ክፍል ቆርጦ ማውጣት ሊያስፈልግ ይችላል። ኢንፍላማቶሪ ባወል ዲዚዝ ሥር ሰድዶ ሌላ ችግር ካስከተለ ለሞት ሊዳርግ ይችላል።