የግርጌ ማስታወሻ
a በሙሴ ሕግ ውስጥ ቆሻሻ ስለ ማስወገድ፣ ስለ አካባቢ ንጽሕና፣ ስለ ጤና አጠባበቅና የታመመ ሰው ከሌሎች ተገልሎ ስለሚቆይበት ሁኔታ የተሰጡ መመሪያዎች ይገኛሉ። ዶክተር ኤች ኦ ፊሊፕስ “በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ሥነ ተዋልዶ፣ በሽታዎችን ስለ መመርመር፣ ስለ ማከምና ስለ መከላከል የተሰጡት መግለጫዎችና መመሪያዎች ከሂፖክራተስ መላ ምቶች የበለጠ ዘመናዊና አስተማማኝ ናቸው” ብለዋል።