የግርጌ ማስታወሻ a የሚገርመው፣ መጽሐፍ ቅዱስ “አንደበቱን ሳይገታ፣ ልቡን እያሳተ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው፣ ራሱን ያታልላል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው” በማለት ክርስቲያኖች አነጋገራቸውን ከአምልኮታቸው ነጥለው ማየት እንደማይኖርባቸው ይናገራል።—ያዕቆብ 1:26