የግርጌ ማስታወሻ b በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀው ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው? የተባለው መጽሐፍ ለቤተሰብ ፍቅራዊ እንክብካቤ ማድረግ የሚቻልባቸውን ተግባራዊ የሆኑ ምክሮች ይዟል።