የግርጌ ማስታወሻ
a የወር አበባ ሲጀምር በወር ከአንድ ጊዜ የበለጠ ወይም ያነሰ ጊዜ ሊታይ ይችላል። የፍሰቱም መጠን ሊለያይ ይችላል። ይህ ሁሉ ሊያስደነግጥ አይገባም። ይሁንና ከአንድ ወይም ከሁለት ዓመት በኋላ ካልተስተካከለ ሐኪም ማማከር ሊያስፈልግ ይችላል።