የግርጌ ማስታወሻ
a “ከልክ በላይ ስለ መልክ መጨነቅ የብዙዎቹ የአእምሮ ሕመሞች የጋራ ምልክት ነው” በማለት ዘ ሜዲካል ጆርናል ኦቭ አውስትራሊያ ይናገራል። እነዚህ የአእምሮ ሕመሞች የመንፈስ ጭንቀትን፣ ስለ አንድ ነገር ከልክ በላይ መጨነቅንና የምግብ ፍላጎት መዛባት ችግርን ይጨምራሉ። በመሆኑም ከልክ በላይ ስለ መልክ የመጨነቅ ችግር ከምን እንደሚመጣ ለይቶ ማወቅ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል።