የግርጌ ማስታወሻ
a ውሾች አንድን ሰው በማግኘታቸው በጣም ሲደሰቱ ሳያስቡት ሽንታቸው ሊያመልጣቸው ይችላል፤ ይህ ተፈጥሯዊ ባህርያቸው ነው። ውሻህ እንዲህ ማድረጉ እንደ ቡድኑ መሪ አድርጎ እንደሚመለከትህ የሚያሳይ ሊሆን ይችላል። በዚህ ጊዜ ውሻህን መቅጣቱ የበታችህ መሆኑን ለማሳየት ሲል ይበልጥ እንዲሸና ስለሚያደርገው ችግሩን ሊያባብሰው ይችላል። ብዙውን ጊዜ ቡችላው ሁለት ዓመት ሲሆነው ይህ ችግር ይወገዳል።