የግርጌ ማስታወሻ a በጥቅምት 8, 1993 ንቁ! (እንግሊዝኛ) መጽሔት ገጽ 15 ላይ የወጣውን “የይሖዋ ምሥክሮች ልጆቻቸውን የማሳደግ መብታቸውን ተከራክረው አስከበሩ” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።