የግርጌ ማስታወሻ a የሰሜን አፍሪካን በረሃና የሣር ምድር ስላስታወሳቸው ለቦታው ዴዘርታው ወይም ትልቅ በረሃ የሚል መጠሪያ የሰጡት የፖርቱጋል ሰፋሪዎች ሳይሆኑ አይቀሩም።