የግርጌ ማስታወሻ
c በዚህ ሠንጠረዥ ላይ እንደምትመለከተው የእያንዳንዱ ፕላኔት እነዚህ ሁለት ቁጥሮች እኩል ናቸው ማለት ይቻላል። ፕላኔቱ ከፀሐይ ያለው ርቀት በጨመረ ቁጥር በእነዚህ ቁጥሮች መካከል የሚፈጠረው ልዩነትም እንደዚሁ ይጨምራል። ከጊዜ በኋላ አይዛክ ኒውተን ስለ ስበት ባወጣው ሕግ ላይ የእያንዳንዱን ፕላኔትና የፀሐይን ክብደት በስሌቱ ውስጥ በማካተት በኬፕለር ሕግ ላይ አስፈላጊውን ማስተካከያ አድርጓል።