የግርጌ ማስታወሻ a አመልካች መስተኣምርና (ቃልና) ማንነትን ወይም ምንነትን ለይቶ የማያመለክት ቃል ባላቸው እንዲሁም ትልልቅ ፊደላትን (Capital Letters) በሚጠቀሙ አንዳንድ ቋንቋዎች የተተረጎሙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ዮሐንስ 1:1ን እንደሚከተለው በማለት ተርጉመውታል:- “ቃል አምላክ [a god] ነበረ፣” “አምላክ [a god] ቃል ነበረ”። (በጄምስ ኤል ቶመኔክ የተዘጋጀው ዘ ኒው ቴስታመንት፣ በቤንጃሚን ዊልሰን የተዘጋጀው ዚ ኢምፋቲክ ዲያግሎት ኢንተርሊንየር ሪዲንግ)