የግርጌ ማስታወሻ
b ሶቪዬቶች በ1951 ሚያዝያ ወር ላይ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቅዳሜና እሁዶች በአገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል የሚኖሩ 7,000 የሚያክሉ የይሖዋ ምሥክሮችንና ቤተሰባቸውን ለመሰብሰብ ከዚያም በስተ ምሥራቅ በሺህ የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች ርቆ ወደሚገኘው ወደ ሳይቤሪያ በባቡር ለማጋዝ በደንብ የታሰበበት ፕሮግራም አውጥተው ነበር።