የግርጌ ማስታወሻ c አንዳንድ ጊዜ ለአዘጋጁ የሚቀርበው የተጠናቀቀ የፊልም ጽሑፍ ወይም ስክሪፕት ሳይሆን አስተዋጽኦው ይሆናል። ታሪኩ ከጣመው ይገዛውና ሙሉው ታሪክ ለፊልም በሚመች መንገድ ይጻፋል።