የግርጌ ማስታወሻ c ይህ ምርመራ ስያሜውን ያገኘው በናሙናነት የተወሰዱትን ሴሎች አቅልሞ የመመርመርን ዘዴ ከፈለሰፉት የግሪክ ተወላጅ ከሆኑት ከጆርጅ ኤን ፓፓኒኮላው ነው።