የግርጌ ማስታወሻ
a በደንብ የሚያውቁህ አስተማሪዎች ወይም ንግድ ያላቸው የቤተሰብህ ወዳጆች ስለአንተ ምሥክርነት እንዲሰጡ ልታደርግ ትችላለህ። ቀጣሪው የእነዚህን ሰዎች ስም እንድትሰጠው ከጠየቀህ ምናልባት ሊቀጥርህ ፈልጎ ሊሆን እንደሚችል መገመት ትችላለህ። ምሥክር የምታደርጋቸው ሰዎች ፈቃደኛ መሆናቸውን መጠየቅ እንዳለብህ አትዘንጋ።