የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በምሳሌያዊ አነጋገር ወይም “ምልክት” የተጻፉ መሆናቸው ልብ ሊባል ይገባል። (ራእይ 1:1 NW) በመሆኑም በእነዚህ ትንቢቶች ላይ የተጠቀሱት ነገሮች ምን ያህል ቃል በቃል ጥቅም ላይ እንደሚውሉ በእርግጠኝነት መናገር አንችልም።