የግርጌ ማስታወሻ
a አልካላይን የተባለው ኬሚካል ውኃው ተንኖ እስኪያልቅ ድረስ ከተንተከተከ በኋላ የሚቀረው ነገር ፖታሽ ይባላል። ፖታሹ ቆሻሻው ሙሉ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ በእሳት ሲቃጠል ፐርል አሽ በመባል የሚጠራ ነጭ አመድ ይቀራል።